የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
51

በአፈፃፀም ከሳሽ አብሮ ማደግ እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሽ እነ ይርጋ ፍቃዴ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ምክንያት የአፈፃፀም ተከሳሽ የተወሰነበት እዳ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆናቸው በፍርድ ባለእዳ በአቶ ማተቤ አሸንፍ ስም በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ልቅና ክንዴ፣ በስሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ከንዴ ሰውነት መካከል የሚገኘውን መኖሪያ ቤት መነሻ ዋጋ ብር 1,134,102 (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሰላሳ አራት ሺህ አንድ መቶ ሁለት ብር) ይሸጣል፡፡ በመሆኑም  ከመጋቢት 28/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 28/2008 ዓ/ም ድረስ የጨረታ ማስታወቂያውን በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ሚያዚያ 29/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 5፡00 ንብረቱ ባለበት ቦታ ጨረታው የሚከናወን በመሆኑ ተጫራቾች የንብረት ግምቱን ¼ ኛውን አስይዘው በመቅረብ በመወዳደር መግዛት የሚችሉ መሆኑን  ፍ/ቤት አዝዟል፡፡

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here