የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
18

በአፈ/ከሳሽ እነ ዋሲሁን ጌታቸው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ የኔነህ አለሙ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 04 ቀበሌ በአዋሳኝ በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ዋና ሳጅን እስከዚያ አሸንፍ፣ በሰሜን ዋ/ሳ ስንታየሁ የኔት እንዲሁም በደቡብ ዋ/ሳ ይሁኔ አለሙ መካከል በዋና ሳጅን አለኸኝ አየነው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት መነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ ስለሚሸጥ ከሚያዚያ 05/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 05/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት ማስታወቂያው በጋዜጣ በማዋል ግንቦት 05/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 እንዲሽጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዘው እንዲቀርቡ ይጠበቅባቸዋል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here