በደቡብ ወሎ ዞን የአጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት፤ የመኖሪያ 12 ቦታዎች ማስተላለፍ የሚፈልግ ሲሆን፤ አንዱ ቦታ G+1 ሊሆን የሚችል ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
- ከሚያዘያ 1/08/2018 ዓ.ም ጀምሮ የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ 400 ብር የማይመለስ በመክፈል እና የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 15 በመቶ በማስያዝ በማዘጋጃ ቤቱ ቅጥር ግቢ፤ ቢሮ ቁጥር 7 ድረስ በመምጣት ዘወትር በስራ ሰአት ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ከሚያዚያ 01/08/2018 እስከ ሚያዚያ 15/08/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ብቻ ይሆናል፡፡
- ጨረታው የሚዘጋው ሚያዚያ 15/08/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ይሆናል፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ሚያዚያ 16/08/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 በማዘጋጃ ቤቱ ግቢ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡
- ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ለማግኘት በስ/ቁ 033 441 0582 /09 14 06 56 11 በመደወል ማግኘት ይቻላል፡፡
የአጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት

