ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናንስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
| የቅርንጫፍ ስም | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | የንብረቱ አይነት የሚገኝበት ቦታ
|
የቤቱ ስፋት | የሐራጅ መነሻ ዋጋ | ሐራጅ የሚካሄድበት ቦታ
|
| ወረታ ቅርንጫፍ | ዘላለም ብርሃኑ እና ተናኘ ከተማው
|
ዘላለም ብርሃኑ እና እታገኘው ወርቁ | የመኖሪያ ቤት ወረታ ከተማ | 200 ካ.ሜ | 1,284,046.09 | ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በወረታ ቅርንጫፍ ግንቦት 26/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 5፡00 |
ማሳሰሰቢያ፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የሐራጁን 5 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለባቸው ሲሆን ይህን ካላደረጉ ለሐራጅ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ ሳይሆን ውሉ ይቋረጣል፡፡
- ሐራጁ የሚካሄድበት በአማራ ክልል በወረታ ከተማ 04 ቀበሌ ወረታ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ነው፡፡
- በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቾቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያዎችን እንዲሁም ሌሎች ወጭዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 584 461 814 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ

