የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
14

በአፈ/ከሳሽ አበበ ተላከ እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሉቀን አንዳለው መካከል ስለአለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈጻጸም ተከሣሽ ባለቤት ወ/ሮ እቴነሽ ፈቃዱ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው በዳንግላ ከተማ አስተዳደር 01 ቀበሌ በአዋሣኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ቦታ ቁጥር 232፣ በሰሜን ቦታ ቁጥር 325 እንዲሁም በደቡብ ቦታ ቁጥር 329 የሆነውን በመነሻ ዋጋ ብር 3,825,000 (ሶስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሃያ አምስት ሽህ ብር) ብር ሳይጠብቅ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም የጨረታ ማስታወቂያዉ ከሚያዘያ 26/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 25/2018 ዓ.ም በጋዜጣ በማዋል ግንቦት 26/2018 ዓ/ም ከጥዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ የጨረታ አሸናፊው የአሸነፈበትን ¼ ኛውን ወዲያውኑ በፍ/ቤቱ አማራ ባንክ አካውንት ቁጥር 9917292928 ገቢ አንዲያደርግ እና ቀሪውን ገንዘብ ደግሞ ውጤት በሚገለጽበት ቀን ይዞ እንዲቀርብ በማድረግ መግዛት የሚፈጉ ሁሉ በቦታው ተገኝተው መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የአዊ /ብሔ/ዞን/ ከፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here