የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
31

በአፈ/ከሳሽ አቶ አትርሳው አለሙ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አስማረ ከበደ (5) ሰዎች፤ 1.አቶ አስማረ ከበደ ፣2.አቶ ማረው ተሾመ፣ 3. አቶ ደሳለኝ ከበደ፣ 4. ወ/ሮ ገነት ከበደ፣ 5. አቶ ሹመት ከበደ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤  በባሕር ዳር ከተማ ግሽ አባይ ክ/ከተማ በፈንታ ከበደ ወራሾች ስም ተመዝግቦ የሚገኘው የመኖሪያ ቤት፤ በምስራቅ መንገድ ፣በምእራብ ባዶ ቦታ ፣በሰሜን ትብለጥ ሁኔ እንዲሁም በደቡብ አትርሳው አለሙ መካከል ተዋስኖ የሚገኘው የመኖሪያ ቤት ፤በመነሻ ዋጋው ብር 800‚000 (ስምንት መቶ ሽህ) ሆኖ፤ ሰኔ 6/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 ይሸጣል፡፡ ስለሆነም መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰአቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ የመጨረሻው አሸናፊ ያሸነፈበትን ¼ኛውን ወዲያውኑ በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት  መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካ/ከ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here