የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ

0
5

እርካብ ሪል እስቴትና አፖርታማ አ/ማ በክልሉ ንግድ ቢሮ በኩል ህጋዊ ምዝገባ ያደረገ ማህበር መሆኑ የታወቃል፤ ስለሆነም ማህበሩ ግንቦት 30/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ባሕር ዳር ከተማ በሚገኘው ፖፒረስ ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለመጀመሪያ ጊዜ ጠቅላላ ጉባኤ የጠራ ስለሆነ፤ በሰአቱና በቦታው እንድትገኙ እንጠይቃለን፡፡

እርካብ ሪል እስቴትና አፖርታማ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here