የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
19

በአፈ/ከሳሽ አስሬ ቸኮል እና በአፈ/ተከሳሽ ዘመኑ አበበ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ጌታየ ሙሉ ሰው በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ካሳየ በላይ እንዲሁም በደቡብ አበበች ፈንታ ተዋስኖ የሚገኘው መኖሪያ ቤት በአፈ/ተከሳሽ ዘመኑ አበበ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,024,416.44 (አንድ ሚሊዮን ሃያ አራት ሺህ አራት መቶ አስራ ስድስት ብር ከአርባ አራት ሳንቲም) ስለሚሸጥ ጨረታው ከግንቦት 17/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 17/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት ቆይቶ ሰኔ 18/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here