የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
14

በአፈ/ከሳሽ አለቃ አምሳል ብዙነህ 2ቱ እና በአፈ/ተከሳሽ ወ/ሮ ይሳለሙሽ ልየው መካከል ባለዉ የውርስ ሃብት ንብረት ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅና በሰሜን መንገድ፣ በምዕራብ ክፍት ቦታ እንዲሁም በደቡብ ደስታ ልየው የሚያዋስነው በሟች አቶ ልየው ካሳ ደስታ ስም ተመዝግቦ የሚገኙ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 884,680 (ስምንት መቶ ሰማንያ አራት ሺህ ስድስት መቶ ሰማንያ ብር) ስለሚሸጥ ጨረታው ከግንቦት 24/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት ቆይቶ ሰኔ 24/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 ተጫርቶ ውጤቱን ግንቦት 24/2018 ዓ.ም 8፡00 እንዲገለጽ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here