የጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ ማስታወቂያ

0
13

የአዘና ትሪዲንግ አማ ባለአክሲዎኖች አስቸኳይ ጉባዔ ሰኔ 21/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ አዲስ አምባ ሆቴል ባሕር ዳር ስለሚካሄድ ባለአክሲዎኖች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በጉባዔው እንደትገኙ ጥሪ እናስተላለፍለን፡፡

በዕለቱ የሚቀርቡ የጉባዔ አጀንዳዎች፡-

  1. ውዝፍ ወርሃዊ እና ልዩ መዋጮ ስለሚከፈልበት ሁኔታ ተወያይቶ የውሳኔ ሀሳብ ማሳለፍ፡፡
  2. የአክሲዎን ዕጣዎችን በሙሉ ወይም በከፊል በማስተላለፍ ዙሪያ መወያየት እና ማጽደቅ፡፡
  3. ተጨማሪ ዕጣዎችን ስለማፅደቅ ሲሆኑ በዕለቱ በቦታው በመገኘት የውሳኔ ሀሳቡ አካል እንዲሆኑ የአክሲዎን ማህበሩ ስራ አመራር ቦርድ ያሳስባል፡፡
  4. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0913-73 281 3 /09 11 76 56 86 ደውለው መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የአዘና ትሪዲንግ አማ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here