የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ  

0
14

በአማራ ሚዲያ  ኮርፖሬሽን  አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ውስጥ  የፋይናንስ ባለሙያ  የስራ መደብ በረጅም ጊዜ ጊዜያዊ/ ኮንትራት/ ቅጥር በበኩር ጋዜጣ ሚያዚያ 12/2018 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ ላይ መስፈርቱን አሟልታችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች የተመዘገባችሁ፡፡

አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ውስጥ የፋይናንስ ባለሙያ ደረጃ 9 መ.መ.ቁ አሚ-1677

 

ተ/ቁ ስም ከነአያት ጾታ
1 ወርቃየሁ ፈጠነ ተፈራ ወንድ
2 አማኑኤል ደሳለኝ አለሙ ወንድ
3 ዮሐንስ አንዱዓለም ሰማን ወንድ
4 አሊ ዳውድ እስሌማን ወንድ
5 አብራራዉ ደጉ ፀጋ ወንድ
6 እንዳወቀ መለሰ ግርማ ወንድ
7 ውበቱ አንማው አላምረው ወንድ
8 ዘሪሁን አለሙ ታደገ ወንድ
9 ተቻለ ደጉ ገብሩ ወንድ
10 ስመኘው ዋለ ይሁኔ ወንድ
11 ዳንኤል አዲስ ሙላት ወንድ
12 አምሳል ደሳለኝ ዉዱ ሴት
13 ቢተው ካሳሁን በላይ ወንድ
14 የውልሰው አራጋው አላምረው ወንድ
15 ሙሉጌታ ገደፋው ብርሃኑ ወንድ
16 አድኖ ጎበዜ ተሾመ ወንድ
17 ታጠቅ አዳሙ ተሰማ ወንድ
18 እመቤት አደራዉ ጀንበሬ ሴት

 

 

ፈተና የሚሰጥበት ቀን ቅዳሜግንቦት29/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00  ሰዓት በመሆኑ ማንነታችሁን የሚገልጽ  መታወቁያ ፣ የትምህርት ማሰረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ አሚኮ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ 4 ኪሎ  ኢትዮጵያ ፕሬስ  ድርጅት ህንፃ ጀርባ ባሻ ወልዴ ችሎት ኮንደሚኒየም ፊት ለፊት አልማ ህንጻ እንድተገኙ እያሳወቅን ሌሎች ተመዝጋቢዎች ግን መስፈርቱን ባለሟሟላታችሁ ያልተመረጣችሁ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

ባህር ዳር

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here