የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአዲስ አባበ ቅርንጫፍ ዉስጥ የመረጃ ቴክኖሎጂ ድጋፍ ኢንጅነር ባለሙያ 3 በቁጥር የሠ/ረዥ.ጊ.ቅ.ማ/2091/2018 በቀን 22/08/2018 ዓ.ም ጊዜያዊ የረጅም ጊዜ/ኮንትራት/ ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች መስፈርቱን ያሟላችሁ መሆኑን እያሳወቅን፡-
| ተ.ቁ | ስም ከነአያት | ፆታ |
| 1 | ሙሉሰው አበራ መንግስቱ | ወንድ |
| 2 | ሄኖክ ሙሉጌታ ያደቴ | ወንድ |
| 3 | አብርሃም ጥላሁን ይመር | ወንድ |
| 4 | እሱባለው ክብረት ተበጀ | ወንድ |
ከላይ ስማችሁ የተጠቀሰው መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመዘገባችሁ ስለሆነ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ሀሙስ ግንቦት 27/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ፈተና የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያና የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አሚኮ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ 4 ኪሎ ኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ህንፃ ጀርባ ባሻ ወልዴ ችሎት ኮንዶሚኒየም ፊት ለፊት አልማ ህንፃ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ኮርፖሬሽኑ

