የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
19

በአፈፃፀም/ከሳሽ አቶ እሱባለው ኑሬ  እና በአፈፃፀም/ተከሳሽ ቄስ ጌቴ ምህረት መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር የአፈፃፀም የአፈፃፀም ተከሳሽ የተወሰነበትን ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆኑ ምክንያት የአፈፃፀም ተከሳሽ ንብረት በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ በምሥራቅ የትዋለ አሳየ፣ በምዕራብ መኮነን ቦጋለ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ እንግዳ ዘለቀ የሚያዋስነው መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,032,235.38 (አንድ ሚሊዮን ሰላሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ሰላሳ አምስት ብር ከሰላሳ ስምንት ሳንቲም) በግልጽ ጨረታ መሸጥ ስለፈለገ የጨረታው ማስታወቂያ 30 ቀን በጋዜጣ በማዋል ጨረታው ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 6፡00 ባለው ጊዜ ማንኛውም ተጫራች በቦታው በመገኘት እንዲጫረቱ፡፡ የጨረታው አሸናፊ ¼ ኛውን ወድያውኑ በሐራጅ ባይ ወድያውኑ ማስያዝ አለበት፡፡

   የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here