የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ

0
132

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የሥራ መደቦች አስፈላጊውን የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ ከሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎች መካከል በቋሚ ቅጥር  አወዳድሮ በመቅጠር ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ተቁ የሥራ መደቡ መጠሪያ ደረጃ የመ/መ/ቁ ደመወዝ ብዛት ዳይሬክቶሬት የሥራ ቦታ ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት ተፈላጊ የሥራ ልምድ
1.       የአረብኛ ከፍተኛ ሪፖርተር  3 XIII አሚ-1524 በኮርፖሬሽኑ የደመወዝ ስኬል መሠረት 01 አሚኮ አ/አበባ ኅብር ዝግጅት አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በብሮድካስት ጋዜጠኝነት፣ በጋዜጠኝነትና ተግባቦት፣ በተግባቦት (ኮሙኒኬሽን) በስነ ጽሁፍ፣በቋንቋ፣ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነትና  በተዛማጅ የትምህርት መስክ የሰለጠነ ·  የመጀመሪያ ድግሪ 4 ዓመት ወይም ሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት አግባብ  ያለው የስራ ልምድ

·  ከአማርኛ በተጨማሪ፤ የአረብኛ ቋንቋ መስማት፣መናገር፣ ማንበብና መጻፍ የሚችል/የምትችል

2.       አረብኛ ከፍተኛ ሪፖርተር 2 XII  

አሚ-1526

አሚ-1527

በኮርፖሬሽኑ የደመወዝ ስኬል መሠረት 02 አሚኮ አ/አበባ ኅብር ዝግጅት አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በብሮድካስት ጋዜጠኝነት፣ በጋዜጠኝነትና ተግባቦት፣ በተግባቦት (ኮሙኒኬሽን) በስነ ጽሁፍ፣በቋንቋ፣ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነትና  በተዛማጅ የትምህርት መስክ የሰለጠነ ·  የመጀመሪያ ድግሪና 3 ዓመት ወይም ሁለተኛ ዲግሪ 1 ዓመት አግባብ  ያለው የስራ ልምድ

·  ከአማርኛ በተጨማሪ፤ የአረብኛ ቋንቋ መስማት፣መናገር፣ ማንበብና መጻፍ የሚችል/የምትችል

3.       የሶማሊኛ  አዘጋጅ XIV አሚ-1540 በኮርፖሬሽኑ የደመወዝ ስኬል መሠረት 01 አሚኮ አ/አበባ ኅብር ዝግጅት አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በብሮድካስት ጋዜጠኝነት፣ በጋዜጠኝነትና ተግባቦት፣ በተግባቦት (ኮሙኒኬሽን) በስነ ጽሁፍ፣በቋንቋ፣ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነትና  በተዛማጅ የትምህርት መስክ የሰለጠነ ·  የመጀመሪያ ድግሪና 5 ዓመት ወይም ሁለተኛ ዲግሪና 3 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ

·  ከአማርኛ በተጨማሪ፤ የሱማሊኛ ቋንቋ መስማት፣ መናገር፣ ማንበብና መጻፍ የሚችል/የምትችል

4.       ሱማሊኛ ሪፖርተር 2 IX አሚ-1552 በኮርፖሬሽኑ የደመወዝ ስኬል መሠረት 01 አሚኮ አ/አበባ ኅብር ዝግጅት አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በብሮድካስት ጋዜጠኝነት፣ በጋዜጠኝነትና ተግባቦት፣ በተግባቦት (ኮሙኒኬሽን) በስነ ጽሁፍ፣በቋንቋ፣ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነትና  በተዛማጅ የትምህርት መስክ የሰለጠነ ·  የመጀመሪያ ድግሪና 0 ዓመት   የስራ ልምድ

·  ከአማርኛ በተጨማሪ የሶማሊኛ ቋንቋ መስማት፣ መናገር፣ ማንበብና መጻፍ የሚችል/የምትችል

5.       አፋርኛ ሪፖርተር  3

 

X በታሳቢ አሚ-1505 በኮርፖሬሽኑ የደመወዝ ስኬል መሠረት 01 አሚኮ አ/አበባ ኅብር ዝግጅት አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በብሮድካስት ጋዜጠኝነት፣ በጋዜጠኝነትና ተግባቦት፣ በተግባቦት (ኮሙኒኬሽን) በስነ ጽሁፍ፣በቋንቋ፣ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነትና  በተዛማጅ የትምህርት መስክ የሰለጠነ ·  የመጀመሪያ ድግሪና 0 ዓመት   የስራ ልምድ

·  ከአማርኛ በተጨማሪ የአፋርኛ  ቋንቋ መስማት፣ መናገር፣ ማንበብና መጻፍ የሚችል/የምትችል

6.       አፋርኛ ሪፖርተር 2 IX አሚ-1507 በኮርፖሬሽኑ የደመወዝ ስኬል መሠረት 01 አሚኮ አ/አበባ ኅብር ዝግጅት አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በብሮድካስት ጋዜጠኝነት፣ በጋዜጠኝነትና ተግባቦት፣ በተግባቦት (ኮሙኒኬሽን) በስነ ጽሁፍ፣በቋንቋ፣ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነትና  በተዛማጅ የትምህርት መስክ የሰለጠነ ·  የመጀመሪያ ድግሪና 0 ዓመት   የስራ ልምድ

·  ከአማርኛ በተጨማሪ የአፋርኛ  ቋንቋ መስማት፣ መናገር፣ ማንበብና መጻፍ የሚችል/የምትችል

 

ማሳሰቢያ፡–

  • የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው በበኩር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን  ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡
  • አመልካቾች ለፈተና በሚቀርቡበት ጊዜ ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • አመልካቾች በእምነት ማጉደል በማጭበርበር ወይም በስርቆት ወንጀል ተከሰዉ ስልጣን ባለዉ አካል ተፈርዶባቸዉ የመቀጠር መብታቸዉን እንዲጠቀሙ ስልጣን ያለዉ ፍርድ ቤት የወሰነበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • አመልካቾች ለፈተና በሚቀርቡበት ጊዜ ኦርጅናሉን የትምህርትና የስራ ልምድ ለተጠየቀበት መደብ ብቻ የስራ ልምዳቸውን መረጃ ኦርጅናል ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ከተጠቀሰዉ አግባብነት ያለው የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ ውጭ ለምዝገባ የሚቀርቡ ሌሎች ማስረጃዎች ተቀባይነት አይኖራቸዉም፡፡
  • አመልካቾች መልካም ስነ-ምግባር ያላቸው እና ከማንኛውም ደባል ሱስ የፀዱ፣ጥሩ ስብዕና ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
  • ተወዳዳሪዎች በተመዘገቡበት የስራ መደብ ለምን ተቀጥረው መስራት እንደፈለጉ በጽሁፍ ገልፀው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • አመልካቾች የሙያ ብቃት በሚያስፈልጋቸው የትምህርት ዝግጅት የብቃት ማረጋገጫ በማስታወቂያው በተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ልክ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የሙያ ብቃት ምዘና ያልተጀመረባቸው የትምህርት መስኮች ከሚመለከተው ተቋም የሙያ ብቃት አለመጀመሩን ማስረጃ ካቀረቡ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  • በግል ተቋማት የተሰራባቸው የስራ ልምዶች የሰራ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ከገቢዎች ጽ/ቤት ማቅረብ ይገባል፡፡
  • ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በሌላ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
  • ከአንድ የስራ መደብ በላይ መመዝገብ አይቻልም፡፡
  • አመልካቾች የምትመዘገቡበት ሊንክ በዌብሳይታችን ameco.et ማግኘት ትችላላችሁ ወይም ይህ ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ https://forms.gle/spV1tsyzhZkTf4ky5 መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናሳስባለን፣
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-226-50-07 ባህር ዳር ይደዉሉ፡፡

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

ባህር ዳር

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here