ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
38

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. የ2017/2018 ምርት ዘመን ሎት 1.   10,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ፣ ሎት 2. 5,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ እንዲሁም ሎት 3. 5000 ኩ/ል ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መስፈርቶችን የሚያሟሉ  ተጫራቾች መጫረት ይችላሉ፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውና እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማያያዝ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ሰነድ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ከዩኒየኑ ግዥና ፋይናንስ ዲቪዥን በመውሰድና ዋጋሞልተው በማሸግ ፖስታው ላይ ሶስት ቦታ ማህተም በማድረግ ማስገባት አለባቸው፡፡
  4. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ8 ተከታታይ ቀናት ጸንቶ የሚቆይ ሲሆን እስከ 8ኛው ቀን 4፡00 ድረስ መግዛትና ማስገባት ይችላሉ፡፡ በ8ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ የመክፈቻ ቀን በእለቱ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች መይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው አይስተጓጎልም፡፡
  6. ተጫራቾች በኢትዮጲያ ብሔራዊ ባንክ በተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የክፍያ ትዕዛዝ የሚሰጥ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ የጠቅላላ ዋጋውን 2 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. የንግድ ፈቃዱ ወይም የድርጅቱ ስም እና የክብ ማህተሙ ስም ተመሳሳይ መሆን የሚኖርበት ሲሆን የጨረታውን ቅጽ የሚሞላው ሰው ስም ከላይ ከተጠቀሱት ጋር ተመሳሳይ መሆን አለበት፡፡
  8. አሸናፊው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታተይ የሥራ ቀናት ውስጥ በኢትዮጲያ ብሄራዊ ባንክ በተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የክፍያ ትዕዛዝ የሚሰጥ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ የተወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ የውል ማስከበሪያ ማስገባትና ውል መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህንን ካላደረጉ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ብር ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡
  9. የማንሻ ቦታ ቡሬ ከተማ 04 ቀበሌ የሚገኘው መጋዝን ሲሆን የመጫኛና ልዩ ልዩ ወጭዎችን ገዥ የሚሸፍን ይሆናል፡፡
  10. በጨረታ ሰነዱ ላይ ያልተገለጹ ነገሮችን ቢኖሩ በዩኒዬኑ ግዥ እና ሽያጭ መመሪያ መሰረት ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡
  11. ዩኒዬኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058 774 06 40 /058 774 10 32 በመደወል ወይም በአካል በመገኘት መስተናገድ ይችላሉ፡፡
  13. ማንኛውም ተጫራች የመንገድ እና የቀረጥ ወጭዎችን መሸፈን የሚችሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡- ጨረታው የመክፈቻ ቀን እሁድ ወይም ካላንደር ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀንና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

ዳሞት  ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዮኒየን ኃ.የተ.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here