የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
38

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናንስ ሥራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

የቅርንጫፍ ስም የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥስም የንብረቱ አይነት የቤቱ ስፋት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ሐራጅ የሚካሄድበት ቦታ ቀን እና ሰዓት
ዱርቤቴ ቅርንጫፍ አቶ መልካሙ ገናነው አቶ መልካሙ ገናነው የመኖሪያ ቤትና ቦታ 200 ካ.ሜ 797,786.3 ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በዱርቤቴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም 5፡00 ነው

 

ማሳሰሰቢያ፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የሐራጁን 5 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
  2. አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ይህን ካላደረገ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ ሳይሆን ውሉ ይቋረጣል፡፡
  3. ሐራጁ የሚካሄድበት ሰሜን ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ 01 ቀበሌ ዱርቤቴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ነው፡፡
  4. በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያዎችን እና ሌሎች ወጭዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-582-230-783 ደውለው መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here