ማስታወቂያ

0
21

ቤአኤካ ንግድ ስራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር  በአዊ ብሔረሰብ ዞን አየሁ ጓጉሳ ወረዳ ኢናባራ ቀበሌ ልዩ ስሙ ዋንጋ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

ብሎክ 1

No Easting Northing
1 244575 1162740
2 244605 1162609
3 244842 1162355
4 244944 1162349
5 245096 1162340
6 245191 1162383
7 245299 1162446
8 245447 1162590

 

 

ብሎክ ቁ. በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 ተራራ ሸለቆ የአርሶ አደር እርሻ ቁጥቋጦ የበዛበት ዛፍ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here