ምንዳ ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአዊ ብሔረሰብ ዞን አየሁ ጓጉሳ ወረዳ ኢናባራ ቀበሌ ልዩ ስሙ ዋንግ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
ብሎክ 1
| No | Easting | Northing |
| 1 | 244632 | 1163254 |
| 2 | 244794 | 1163567 |
| 3 | 245093 | 1163441 |
| 4 | 245367 | 1163441 |
| 5 | 245272 | 1163097 |
| 6 | 245083 | 1163144 |
| ብሎክ ቁ. | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| 1 | የዳት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፈቃድ | ግወቻ/ጋራ | የአርሶ አደር እርሻ | የእነ ኤላ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ/ፈቃድ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

