ማስታወቂያ

0
25

ኤላ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር  በአዊ ብሔረሰብ ዞን አየሁ ጓጉሳ ወረዳ ኢናባራ ቀበሌ ልዩ ስሙ ዋንግ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

ብሎክ 1

No Easting Northing
1 245731 1163024
2 245924 1163439
3 245721 1163439
4 245372 1163439
5 245272 1163079

 

 

 

ብሎክ ቁ. በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 ዳት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተራራ ምንዳ ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የእርሻ መሬት

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here