የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
14

በከሳሽ  ሙሉአለም ታያቸው እና በተከሳሽ አቶ ደሳለው ሼቴ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በአገው ግምጃ ቤት ከተማ ቀበሌ 01 በምሥራቅ ግርማ አለማየሁ፣ በምዕራብ ተስፋየ ብዙአየሁ፣ በሰሜን የቀበሌ ቤት እንዲሁም በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው መኖሪያ ቤት በአቶ ደሳለው ሼቴ ስም ተመዝግቦ ያለውን በመነሻ ዋጋ ብር 732,360.05 (ሰባት መቶ ሰላሳ ሁለት ሽህ ሶስት መቶ ስልሳ ከአምስት ሳንቲም) ሆኖ ጨረታው ከሐምሌ 6/2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 6/2018 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ 30 ቀን በጋዜጣ በማዋል ጨረታው ነሐሴ 7/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ባለው ጊዜ ውስጥ በጨረታ ስለሚሸጥ ተጫራቾች  የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን ብር (በሲፒኦ) አያይው ማንኛውም ተጫራች ቦታው ድረስ በመገኘት መጫረት የሚችሉ ሲሆን ውጤቱንም ነሐሴ 8/2018 ዓ.ም ለሆነው ቀጠሮ እንዲቀርብ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here