የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
21

ፀደይ ባንክ አ.ማ ያበደረዉን ብድር መመለስ ያልቻሉ ደንበኞች ለብድሩ አመላለስ በመያዣ ያስያዛቸዉን ቤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች የተቀመጡትን ቅድመ ሁኔታዎችን እና ደንቦችን የምታሟሉ እንድትጫረቱ  ይጋብዛል::

ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም   የንብረቱ መገኛ ቦታ፣የካርታ ቁጥር እና የቦታው አገልግሎት የቦታው ስፋት የጨረታ መነሻ ግምት
1 አቶ መሀሪ ታምር ልመንህ አቶ መሀሪ ታምር ልመንህ ቁጭ ከተማ ቀበሌ 01 ካርታ ቁጥር 95/2010 የመኖሪያ ቤት አገልግሎት፡፡ 200 ካ.ሜ 2 1‚675‚257.93
2 አስቻለው ቀረብህ አስቻለው ቀረብህ ቡሬ ከተማ ቀበሌ 03 ካርታ ቁጥር 6931/2007 175 ካ.ሜ 2 711‚343.80
3 ታደለ ጋሹ ሙሉነህ ወልደየስ አስራደ ተሰራ ቡሬ ከተማ ቀበሌ 01 ካርታ ቁጥር 6931/2007 250 ካ.ሜ 811‚702.44

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/ 4ኛውን  በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ይዘዉ መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ ማንነታቸዉን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ፡፡ ተጫራቹ ድርጅት ከሆነ የሚጫረተዉ ሰዉ ዉክልና የድርጅቱን መተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም የድርጅቱን ህጋዊ ሰዉነት ያገኘበትን የምዝገባ የምስክር ወረቀት ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
  3. ለመንግስት የሚከፈል ማንኛዉም ግብር ቫትን ጨምሮ ከቦታዉና ከቤቱ ጋር የተያያዘ ክፍያ እንዲሁም ስም ለማዞር የሚወጡ ወጭዎች በተጫራቾች ወይም በገዥ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
  4. የጨረታው አሸናፊ የጨረታ ዉጤቱ በሚመለከተዉ አካል ፀድቆ አሸናፊነቱ በተረጋገጠ በ15 ቀን ዉስጥ ያሸነፈበትን ሙሉውን ገንዘብ ከፍሎ ማጠናቀቅና ቤቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
  5. የጨረታ አሸናፊዉ በ15 ቀን ዉስጥ ያሸነፈበትን ሙሉዉን ገንዘብ ገቢ ካላደረገ ያስያዘዉን ¼ኛውን ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታዉ እንደገና ይወጣል፡፡
  6. ጨረታዉ ነሀሴ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እሰከ 6፡00 በፍ/ሰላም ከተማ ከሚገኘዉ የፀደይ ባንክ ፍ/ሰላም ዲስትሪክት ግራዉድ ላይ ይሆናል፡፡
  7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ቤቶችን በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ይቻላል፡፡ ለበለጠ መረጃ 058 775 1154 ይደዉሉ፡፡
    ፀደይ ባንክ ፍኖተ ሰሳም ዲስትሪክት

 

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here