የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
13

በአፈ/ከሳሽ አቶ ቢተው ወርቄ እና በአፈ/ተከሳሽ በእነ አስማረች ሙላት መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈ/ተከሳሽ የተወሰነባቸውን ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ምክኒያት የአፈ/ተከሳሽ ንብረት የሆነው በቲሊሊ ከተማ ቀበሌ 01 በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ገረመው ንጉሴ፣ በሰሜን ቢተው ወርቄ እንዲሁም በደቡብ ጉዳይ ዘሪሁን የሚያዋስነው መኖሪያ ቤት መነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ ፍ/ቤቱ በጨረታ መሸጥ ስለፈለገ ከሐምሌ 6/2018 እስከ ነሐሴ 5/2018 በጋዜጣ ለ30 ተከታታይ ቀናት ከቆየ በኋላ ነሐሴ 6/2018 በጨረታ እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የጏጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here