ማስታወቂያ

0
39

ባዩ አጥናፍ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ አራቱ አምባ ቀበሌ ልዩ ቦታው ስሟቸት ተብሎ በሚጠራው ቦታ የአሸዋ ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

No Easting Northing
1 354712 1125797
2 354730 1125894
3 354856 1126352
4 355052 1126345
5 354884 1125816

 

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
በእውቀቱ ተፈራ አማኑኤል ዩሴፍ (ኤስ ኤም ዋይ ዲ) የወል መሬት አፋፍ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here