ማስታወቂያ

0
40

አማኑኤል ዮሴፍ (ኤስ ኤም ዋይ ዲ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ አራቱ አምባ ቀበሌ ልዩ ቦታው ስሟቸት ተብሎ በሚጠራው ቦታ የአሸዋ ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

No Easting Northing
1 354884 1125811
2 354921 1125703
3 355101 1125683
4 355235 1125648
5 355128 1125516
6 354929 1125470
7 354867 1125436
8 354691 1125788

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
ባዩ አጥናፍ የወል መሬት የወል መሬት አፋፍ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here