የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
50

በአፈ/ከሣሽ ትዕግስት አበባየሁ እና በአፈ/ተከሳሽ ተመስጌን ጌጡ መካከል ስላለው የአፈጻጻም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ቤት የሆነው በካርታ ቁጥር 33422/08 የተመዘገበውን በመነሻ ዋጋ ብር 73,306,003.52 (ሰባ ሶስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ስድስት ሽህ ስስት ብር ከሀምሳ ሁለት ሳንቲም) በማድረግ ጨረታው ከነሐሴ 04/2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 03/2018 ዓ.ም  ለ30 ቀን በጋዜጣ በማዋል ጨረታው ጳጉሜ 5/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስክ 6፡00 በመጫረት በወቅቱ አሸናፊ ከተገኘም 1/4ተኛው ወዲያውኑ በከፍተኛ ፍ/ቤት በፀደይ ባንክ አካውንት 0313390000027 በሆነ አንዲያስይዝ እና ቀሪው ደግሞ በቀጠሮው ቀን ይዞ እንዲቀርብ በማድረግ በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኘተው መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የአዊ ብሔ/ዞን/ከፍ/ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here