ማስታወቂያ

0
21

በአብክመ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በዳንግላ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው ድርሻ የምግብ ምርቶች ጅምላ ንግድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የንግድ ምዝገባ እና ፈቃድ ለማውጣት መነሻ ካፒታል ብር 1,000,000 (አንድ ሚሊየን ብር) የነበረው ወደ ብር 100,000(አንድ መቶ ሺህ ብር) ዝቅ እንዲል የተደረገ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የዳንግላ ከ/አስተ/ንግድና ገበያ ል/ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here