ማስታወቂያ

0
21

ዳት ኢንተርናሽል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር  በምዕራብ  ጎጃም ዞን  በቡሬ ዙሪያ ወረዳ ቦቆ ጣቦ ቀበሌ ልዩ ቦታው ጎበታ ድች ተብሎ  በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

No Easting Northing
1 285885 1142849
2 285853 1143018
3 285723 1143122
4 285553 1143082
5 285295 1143434
6 285105 1143387
7 285109 1143224

 

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
አዳነ ገለታ በላቸው ጆፌ ሽማላ በቀለ ሸጥ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርቡ እናሳስባለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here