ማስታወቂያ

0
34

ዳት ኢንተርናሽል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር  በአዊ ብሔረሰብ ዞን በአየሁ ጓጉሳ ወረዳኢናባራ ቀበሌ  ልዩ ቦታው ዋንግ ተብሎ  በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

 

NO EASTING NORTHING
1 245870 1163802
2 245750 1163462
3 245113 1163462
4 245231 1163737

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የእርሻ መሬት ምንዳ እና የኤላ ግራናይት ፈቃድ የበረሀ ዛፍ ገወቻ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here