የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
44

በአፈ/ከሣሽ ቲሊሊ ሔርሜላ ሆቴል የሚጣል የቁብ ማህበር ዳኛ እነ ደሴ በቀለ በአፈ/ተከሳሽ  1ኛ. እነ አጉማስ ጥሩ ሰው መካከል ስላለው የአፈፃፀም ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ ቀበሌ 01 የሚገኝ አዋሳኙም፡- አቶ አጉማስ ጥሩሰው ንብረት የሆነው በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ ሙሉሰው አዱኛ፣ በምሥራቅ  ወርቄ ሙሉ እንዲሁም በምዕራብ ቄስ አያና አዳም የሚያዋስነው መኖሪያ ቤት መነሻ ዋጋ ሳይጠብቅ ብር 984,615.47 (ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ አራት ሽህ ስድስት መቶ አስራ አምስት ብር ከአርባ ሰባት ሳንቲም) በማድረግ መስከረም 6/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ይሸጣል፡፡

2ኛ. መ/ጌታ ብርሃን ደምሌ ንብረት የሆነውን በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ ዓለሙ፣ በምሥራቅ አንዷለም አጥናፍ እንዲሁም በምዕራብ ጥላሁን ሞት ባይኖር የሚያዋስነው መኖሪያ ቤት መነሻ ዋጋ ሳይጠብቅ ብር 2,264,415.15 (ሁለት ሚሊዮን ሁለት መቶ ስልሳ አራት ሽህ አራት መቶ አስራ አምስት ብር ከአስራ አምስት ሳንቲም) በማድረግ መስከረም 7/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ይሸጣል፡፡

3ኛ. አቶ ማተቤ አሸንፍ ንብረት የሆነውን መኖሪያ ቤት በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ ክንዴ ሰውነት፣ በምሥራቅ መንገድ እንዲሁም በምዕራብ ክንዴ ሰውነት መነሻ ዋጋ ሳይጠብቅ   ብር 1,134,102.35 (አንድ ሚሊዮን መቶ ሰላሳ አራት ሽህ አንድ መቶ ሁለት ብር ከሰላሳ ስድስት ሳንቲም) በማድረግ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ይሻጣል፡፡  ስለዚህ ከነሐሴ 11/2018 እስከ መስከረም 5/2019 በጋዜጣ በማዋል የጨረታ አሸናፊውም የሶስቱንም ቤቶች 1/4ኛውን ወዲያውኑ በከፍ/ፍ/ቤት የፀደይ ባንክ አካውንት ቁጥር 0313390000027 በሆነ ገቢ በማድረግ  ቀሪውን ደግሞ  በቀጠሮው ቀን ይዘው እንዲቀርቡ በማድረግ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝተው መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የአዊ /ብሔ/ዞን/ከፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here