ማስታወቂያ

0
2

ዳግማዊት አየነ በሰሜን ሸዋ ዞን በደብረ ብርሃን ከተማ በጠባሴ ክ/ከተማ አዲስ ገነት ቀበሌ ልዩ ቦታው ገነት ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ምርት  ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

NO EASTING NORTHING NO EASTING NORTHING
1 552193.246 1070260.154 11 552026.687 1070261.785
2 552166.921 1070337.544 12 551978.659 1070223.639
3 552165.235 1070384.655 13 551931.699 1070216.2715
4 552116.7740 1070413.911 14 551902.625 1070245.451
5 552073.431 1070400.017 15 551863.204 1070226.9529
6 552084.899 1070375.025 16 551871.7046 1070193.0938
7 552067.303 1070333.405 17 551858.3856 1070086.996
8 552070.4630 1070329.201 18 551910.3888 1070075.2787
9 552064.3760 1070296.285 19 552002.365 1070105.397
10 552050.586 1070274.003 20 552063.073 1070145.677

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
ዘነበች ማሞ እና እሸቴ በላይነህ መንገድ ማስያስ የጠጠር ማምረቻ ቦታ አፀደ ሀይሌ እሸቱ ተፈረደኝ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here