ማስታወቂያ

0
40

ለኢትዮ ዛሊማ ሃ/የተ/የግ/ማህበር በምስራቅ ጎጃም ዞን ፣በደጀን ወረዳ ፣ ቀበሌ ገልገሌ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጅፕሰም ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

N0 Easting Northing
1 412836 1117864
2 412933 1118065
3 412202 1118636
4 412162 1118494
5 412365 1118297
6 412533 1118122
7 412591 1118203
8 412683 1118145
9 412683 1118106
10 412535 1117985
11 412400 1117949

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
በልስቲ ኢንዱስትሪያል የጅፕሰም ኳይሪ የግለሰብ ይዞታ የአፍሪካ የጅፕሰም ኳይሪ ሲሚንቶ የደብሪው ኤ የጅፕሰም ኳይሪ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት (07) ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here