በክፍት የሥራ መደብ  የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

0
35

 

ክፍት የስራ መደቡ  መጠሪያ የሥ/መ/

ደረጃ

ብዛት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ  የተፈቀደ የትምህርት ዝግጅት፡፡ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
1.የግብርና ሜካናዜሽን

እና ጋራዥ አገልግሎት

ክፍል ሀላፊ

 

XVIII

 

01

 

9/11 ዓመት

ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በሜካኒካል ኢንጂነሪግ፣ ጀኒራል ሚካኒክ፣ አግሪካልቸራል ኢንጂነሪግ እና አቻ የትምህርት ዝግጅት ያለው/ያላት፡፡ በግብርና ሜካናዜሽን ወይም በጋራዥ  አገልግሎት ባለሙያነት ወይም ሀላፊነት የሰራ /የሰራች፡፡

ጎህ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ዩኒዬን ኃ.የተወሰነ በህብረት ስራ ማህበራት የሰው ሀብት አስ/ልማት መመሪያ ቁጥር 59/2016 ለሁለገብ ዩኒዩኑ በተፈቀደው የሥራ መደቦች መካከል ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ላልተወሰነ ጊዜ/በቋሚነት/ ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ሥለሆነም፡-

 

  • ፆታ—————-አይለይም
  • የቅጥር ሁኔታ–ላልተወሰነ ጊዜ /በቋሚነት
  • እድሜ ከ18 ዓመት እስከ 60 ዓመት፡፡
  • ደመወዝ 26,000 ብር እና የትራንስፖርት 500 ብር

 

  • የሥራ ቦታ——-ደ/ታቦር

 

  • የመመዝገቢያ ጊዜ፡- አመልካቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በአካል ቀርበው ወይም በወኪላቸው መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የፈተና ቦታ እና ቀን:- ምዝገባው ከተጠናቀቀ ከ01 የሥራ ቀን በኋላ ባለው የሥራ ቀን ረፋዱ 4፡00 ጅምሮ ደ/ታቦር ፀደይ ባንክ 1ኛ ፎቅ ይሠጣል፡፡
  • አመልካቾች የማስረጃቸውን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ግብር የተከፈለበት መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ለሥራ መደቡ ዋስ/ተያዥ የሰው/የንብረት ሆኖ ለብር 250,000 (ሁለት መቶ ሀምሳ ሽህ ብር) ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • አመልካች ለውድድሩ ለቃል ጥያቄ ለመመረጥ ከፅሁፍ ፈተና /90%/ ቢያንስ 50% ማስመዝገብ እና በአጠቃላይ ከ100% ቢያንስ 50% ማስመዝገብ አለበት/አለባት፡፡
  • በዚህ ማስታወቂያ ያልተገለፁ እና ስለቅጥር አፈፃፀም የተቀመጡ አሰራሮች በስራ ላይ ባለው የህብረት ስራ ማህበራት የሰው ሀብት አስተዳደር እና ልማት መመሪያ 59/2016 መሰረት ተፈፃሚ ይሆናሉ፡፡ አመልከች በፈተናው እለት ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅበታል፡፡
  • ለበለጠ መረጃ ሥልክ ቁጥር 058 441 13 36 /058 141 70 12 ደውለው መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ጎህ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ዩኒዬን ኃ.የተወሰነ በህብረት ስራ ማህበራት

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here