በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የታች አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት ለወረዳው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የ1 HZ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ሎት 2. የKUN-25 ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ሎት 3. የሪቮ ተሸከርካሪ፣ ሎት 4. የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
- በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አሰር ) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ታች አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ ጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ጋዜጣው ከወጣበት በ11ኛው ቀን በጨረታው ማስታወቂያ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 273 01 34 /058 273 04 20 መደወል መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የታች አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

