ግልጽ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

0
6

የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት በአዋጅ ቁጥር 721/2004 ደንብ ቁጥር 104/2004 እና መመሪያ ቁጥር 1/2005 መሰረት 20 የመኖሪያ እና 2 ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በሊዝ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡የተዘጋጁ  ቦታዎችን ዝርዝር መረጃ በማየት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

ተ.ቁ የቦታው መገኛ የቦታውስፋት

(በካ.ሜ)

የቦታው አዋሳኞች የቦታው ደረጃ የአገ/ዓይነት
ቀበሌ ልዩ አካባቢ ሰሜን ደቡብ ምስራቅ ምዕራብ
1. 02 ፍርን ስላሴ አደባባይ ምዕራብ 271.7 የንጉሴ ሙላት መንገድና ትርፍ ቦታ መንገድ መንገድ 3ኛ ለመኖሪያ
2. 02 ፍርን ስላሴ አደባባይ ምስራቅ 200 መንገድ R -101 አንማው አጥናፍ ክፍት ቦታ 2ኛ ለመኖሪያ
3. 02 ፍርን ስላሴ አደባባይ ምስራቅ 200 R -100 መንገድ በለገ ዘውዴ ክፍት ቦታ 2ኛ ለመኖሪያ
4. 02 ባከል ልደታ እድር ምስራቅ 230 አሻግሬ አበባው መንገድ R-106 ክፍት ቦታ 2ኛ መኖሪያ
5. 02 ባከል ልደታ እድር ምስራቅ 200 መንገድ ክፍት ቦታ R -109 ——– 2ኛ ለመኖሪያ
6. 01 ባከል ልደታ እድር ምስራቅ 200 መንገድ ክፍት ቦታ ክፍትቦታ R -109 2ኛ ለመኖሪያ
7. 01 ባከል በቀለ ሞላ ምዕራብ 212 መንገድ መንገድ በቀለ ሞላና የኔነሽ ሞላ መንገድ 2ኛ ለመኖሪያ
8. 02 ፍርን ስላሴ አደባባይ ምዕራብ 193.7 ሽታ አየለ R-111 መንገድ መንገድ 3ኛ ለመኖሪያ
9. 02 ፍርን ስላሴ አደባባይ ምስራቅ 200 መንገድ ክፍት ቦታና ትግስት ታምራት ይዘንጋው R-114 2ኛ ለመኖሪያ
10. 02 ፍርን ስላሴ አደባባ ይምስራቅ 200 መንገድ ትዕግስትና ድንበሩ R-113 R-115 2ኛ ለመኖሪያ
11. 02 ፍርን ስላሴ አደባባይ ምስራቅ 200 መንገድ ድንበሩና  ክፍት ቦታ R-114 ክፍት የመ/ት ቦታ 2ኛ ለመኖሪያ
12. 02 ፍርን ስላሴ አደባባይ እድሩ ብሎክ ምስራቅ 150 ክፍት የመ/ት ቦታ መንገድ ክፍት የመ/ት ቦታ የደሜ 2ኛ ለመኖሪያ
13. 02 ፍርን ስላሴ አደባባይ ምስራቅ ዋርካው ዙሪያ 150 ቢሻው ዘለቀ ክፍት የመ/ት ቦታ መንገድ ክፍት የመ/ት ቦታ 2ኛ መኖሪያ
14. 02 ፍርን ስላሴ አደባባይ ምስራቅ ዋርካው ዙሪያ 180 መንገድ መቅደስ ጥላሁን መንገድ R-R-119 2ኛ መኖሪያ
15. 02 ፍርን ስላሴ አደባባይ ምስራቅ ዋርካው ዙሪያ 180 መንገድ ቄስ ጥበቡ ፈለቀ R-118 መንገድ 2ኛ መኖሪያ
16. 02 ፍርን ስላሴ አደባባይ ምስራቅ ዋርካው ዙሪያ 120 ዘላለም ሙሉነህ ሙሉነህ አለሙ መንገድ ይታይሽ ሙሉነህ 2ኛ መኖሪያ
17. 02 ፍርን ስላሴ አደባባይ ምስራቅ ዋርካው ዙሪያ 130.5 R-122 ቀሬ ጥላሁን መንገድ ክፍት ቦታ 2ኛ መኖሪያ
18. 02 ፍርን ስላሴ አደባባይ ምስራቅ ዋርካው ዙሪያ 130.5 R-123 R-121 መንገድ ክፍት ቦታ 2ኛ መኖሪያ
19. 02 ፍርን ስላሴ አደባባይ ምስራቅ ዋርካው ዙሪያ 130.5 ክፈትቦታ R-122 መንገድ ክፍት ቦታ 2ኛ መኖሪያ
20. 02 ቀረር ቁስቋም ምስራቅ አዲሱ ማ/ር ቤት ሰሜን 150 መንገድ ክፍት የመ/ት ቦታ አዱኛ ክፍት ቦታ 3ኛ መኖሪያ

 

ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ የቦታ ዝርዝር

ተ.ቁ የቦታውመገኛ የቦታው ስፋት

(በካ.ሜ)

የቦታው አዋሳኞች የቦታው ደረጃ የአገ/ዓይነት
ቀበሌ ልዩ አካባቢ ሰሜን ደቡብ ምስራቅ ምዕራብ
1. 02 ፍርን ት/ቤት ደቡብ 715.5 መንገድና ክፍት ቦታ የሽጌታ በላይ ተሻገር ቀረብህ CO -08 1ኛ ለሆቴል
2. 02 ፍርን ት/ቤት ደቡብ 715.5 መንገድና ክፍት ቦታ ደምስ መጋዝን CO -06 ክፍትቦታ 1ኛ ለሆቴል

 

የፍኖተ ሰላም ከተ/አስ/ መሬት ጽ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here