በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
7

የደ/ጐን/አስ/ዞን/ከፍ/ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1.  የባለ ጉዳይ ማስተናገጃ ጠረጴዛ (የሚሰራ) ሎት 2. የግድግዳ ማስዋቢያ ፓኔል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሳተም ይፈልጋል፡፡ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ በግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች በዘመኑ ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. በሎት ከጠቅላላ ዋጋ 200,000 (ሁለት መቶ ሽህ) በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ከጠቅላላ ዋጋው ላይ አንድ በመቶ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት በጥሬ ገንዘብ ከሆነ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ደ/ጐን/ዞን/ከፍ/ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 35 በመቅረብ ማስያዝ ይችላሉ፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሠነዱ ጋር በፖስታ ውስጥ አሽጐ ማቅረብ ከጨረታ ውድድር ውጭ ይደረጋል ገንዘቡም ቢጠፋ መ/ቤቱ ሊጠየቅ አይችልም፡፡
  4. መ/ቤቱ ለመግዛት የሚፈልገውን እቃዎች አይነት ዝርዝር የያዘ ሠነድ ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 35 በመምጣት እያንዳንዱን የጨረታ ሰነድ በ50 (ሃምሳ ብር) በመግዛት መውሰድ ይችላል፡፡
  5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ አድርገው ማስታወቂያዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ቢሮ ቁጥር 35 በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑም በ15ኛዉ ቀን 11፡30 ላይ ይታሸጋል፡፡
  6. ተጫራቾች ወይም ተወካዩች ቢገኙም ባይገኙም የጨረታ ሳጥኑ በ16ኛዉ ቀን 2፡30 ቢሮ ቁጥር 35 ይከፈታል፡፡
  7. አሸናፊው ድርጅት የሚመረጠዉ በሎት ወይም በጥቅል ዋጋ ነዉ፡፡
  8. አሸናፊው ድርጅት ያአሸነፈዉን እቃ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ድረስ አጓጉዞ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  9. ተጫራቾች ሰነድ በሚገዙበት ወቅት ኦሪጅናል እና ኮፒ ፍቃድ በመያዝ ሰነዱን በአካል ወይም በህጋዊ ወኪላችዉ አማካኝነት ማቅረብ ይገባቸዋል፡፡
  10. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 441 03 86 መደወል ይቻላል፡፡

 

የደ/ጐን/አስ/ዞን/ከፍ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here