የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
9

በአፈ/ከሳሽ ቄ/አብዩ አበረ እና በአፈ/ተከሳሽ  የኔጌት ተረፈ መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ፤ ከሳ ከተማ ቀበሌ 01 ፤ በሰሜን የአለሙ ወለል ቤት፣ በደቡብ ተሻለ አይነታው፣ በምስራቅ መንገድ እንዲሁም በምእራብ ባዶ መሬት  መካከል ተዋስኖ የሚገኘው እና በየኔጌት ተፈሪ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 493‚550 (አራት መቶ ዘጠና ሶስት ሽ አምስት መቶ ሀምሳ ) ብር ይሸጣል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያው ከጥቅምት 10/2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 10/2019 ድረስ ለተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ፤ ህዳር 10/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 5፡00 ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ እንድትወዳዳሩ ይጋብዛል፤ ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን ¼ኛ በሲፒዬ አስይዛችሁ እንድትቀርቡ ፍ/ቤቱ  አዝዟል፡፡

የአዊ/ብሔ/ዞ/ከ/ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here