ርዕሰ አንቀፅ

የምርጫ ሂደቱ ነፃ፣ ፍትሐዊ፣ ተአማኒ እና ግልጽ እንዲሆን ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል!

ምርጫ በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ውስጥ የሕዝብ ድምፅ የሚከበርበት፣ ሥልጣን በሰላማዊ መንገድ የሚሸጋገርበት እና የሀገር የወደፊት አቅጣጫ የሚወሰንበት ታላቅ የፖለቲካ ሂደት ነው። ሃገራችን ኢትዮጵያም ከቀናት በኋላ...

በካርድዎ ለሀገር የሚበጀውን ይምረጡ!

ምርጫ ለሀገር ሰላም፣ ዕድገት እና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ከፍተኛ ድርሻ አለው፡፡ በመሆኑም ሀገራት  በየራሳቸው ሕገ-መንግሥት የምርጫ ሕግጋትን መሰረት በማድረግ የሚያከናውኑት፣ ዜጎች  በነፃነት እና በፈቃደኝነት...

አፈርን በወቅቱ በማከም ምርታማነትን  እናሳድግ!

የአፈር አሲዳማነት በሀገራችን በግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ ላይ አሉታዊ ጫና እያሳደረ የሚገኝ የአፈር ለምነት ችግር ሲሆን ለችግሩ በመንስኤነት ከሚጠቀሱት መካከል በዋናነት   የዝናብ መብዛት፣ የአፈር መሸርሸር፣...

ሀገር ለመስራት የሚሆነንን አቅምና እውቀት ሀገር ለማፍረስ አናውለው!

ዓለም ስለሰላምና ስለአብሮ መኖርና ለመስበክ ከከንፈር መምጠጥ አልፎ ከልብ የመነጨ ፍላጎት ባለማሳየቱ በየቦታው የጦርነትና የግጭትን ዜና መስማት ከብስራት እኩል ጆፘችን የለመደው መርዶ ሆኗል፡፡ በተለያዬ ቦታ...

ለፍቶ መና እንዳንሆን!

ምዕራባዊው የሀገራችን ክፍል ለሰብል ምርት የሚመች ለም መሬት ነው:: ከዚሁ ሰፊ መሬት ውስጥ በተለይ ከጠገዴ እስከ ሁመራ፣ ከአብድራፊ እስከ ቋራ የተንጣለለው ምዕራባዊው የአማራ ክፍል...

ተንጋለው ቢተፉ … እንዳይሆን

  አምላኩን አምኖ ሰማዩን  አይቶ ወደ እርሻ የሄደው አርሶ አደር የድካሙን ውጤት በመሰብሰብ ላይ ነው:: አሁን ከተፈጥሮ  ዶፍ እና በረዶ በጸሎት የተረፈለትን ምርቱን የመሰብሰቢያው መኸር...

“የሞተው ወንድምሽ የገደለዉ ባልሽ ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ”

ክሊመንቲያና እህቷ ክሌር በሩዋንዳው የርስ በርስ ጦርነት ብዙ ዋጋ ከፍለው በህይወት ከተረፉት እድለኞች መካከል ናቸው:: በ6 ዓመቷ ያንን አስከፊ ክስተት ያየችዉ ክሊመንቲያ ክስተቱን በጠራራ...

የሆንነው እንደዚህ ነው…

የሆነ ጊዜ አንድ ባልደረባችን እንዲህ አወራን፤ ወደ ቢሮው ሲመጣ በመንገዱ ላይ ያሉ ሁለት ጎረቤታሞች በር በራቸው ላይ ቆመው በጠዋት ድምጽ በጣም ጮክ ብለው ይሰዳደባሉ፤...

ንግግሩ በፍፁም ችላ መባል የለበትም!

ከግጭት እና ከጦርነት ጋር ውሎ ማደርን ያህል አሰቃቂ እና አሳዛኝ ክስተት የለም። ዓመት የተሻገረው የአማራ ክልል ግጭት አሁንም አስከፊ ድባብን አዝሎ  ቀጥሏል። እንኳንስ በሀገር...

የሰላም አማራጮች በፍጥነት ይተግበሩ!

በዕለት ውሏችን እና አዳራችን “ሰላም አደራችሁ! ጤና ይስጥልን!” የሚሉ የአንደበት ማፍታቻ ቃላት   የቱን ያህል ዋጋ እንዳላቸው የምንረዳው ሁለቱም ሲርቁን ነው። ሰላም ከነጠፈ ሁሉ ነገር...

ቀውሱ አሁንም እንዳይቀጥል ንግግሩ ይጀመር!

ቀውስ፣ ሁከት፣ ግጭት፣ ጦርነት ካለ ልማት ይቅርና በሕይዎት መኖርም ከባድ መሆኑን እኛ በዚህ ወቅት የምንኖር ሁሉ የምንረዳው እና የምንኖረው ሀቅ ነው። ከልማትም ሆነ ከሌላ...

የሀገር ውስጥ ዜና

አካል ጉዳተኞች የቴክኖሎጂ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እየተሠራ ነው

የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ አካል ጉዳተኛ የመንግሥት...

በሩብ ዓመቱ ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሰበ

በአንደኛው ሩብ ዓመት ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ...

ለፓርኪንሰን በሽታ ትኩረት  እንዲሰጥ ተጠየቀ

ሰዎች ከቁጥጥራቸው ውጭ በሆነ ሁኔታ ሰውነታቸው እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው የፓርኪንሰን...

ኢንስቲትዩቱ የጤና ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ነው

የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልሉን የጤና ተቋማት ቤተ...

የግእዝ ቋንቋን ወደ ቀድሞ ክብሩ መመለስ እንደሚገባ ተጠቆመ

የውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ይበልጥ ትኩረት የሰጡት የግእዝ ቋንቋ ኢትዮጵያዊነቱን...
spot_img