ለልጆች

የወላጅ እገዛ- ለልጆች

ልጆችዬ እንደምን ሠነበታችሁ? ሣምንቱስ እንዴት አለፈ? መልካም ልጆችዬ በዚህ ወቅት ትምህርት ከተጀመረ ወራቶች እየተቆጠሩ መሆኑ ይታውቃል፤ ታዲያ እናንተም በየቀኑ የሚሠጣችሁን ትምህርት በአግባቡ በመከታተል በፕሮግራም...

ለፈተና ዝግጅት

ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንቱስ እንዴት አለፈ? የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ትምህርት ሊጠናቀቅ የቀሩት ግዜያት ጥቂት ናቸው:: ታዲያ ልጆች በነዚህ ግዜያት በርትታችሁ መማርና ማጥናት ይኖርባችኋል:: ያልገባችሁ...

ታጅ ማሃል

ልጆች እንደምን ናችሁ? ዋነኛው ሥራችሁ የሆነውን ትምህርት በሥርዓት እየተማራችሁ እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን!  ልጆች በዓለም ላይ በሰው እጅ የተሠሩ ሆነው አስደናቂ ከተባሉ ቦታዎች መካከል በሕንድ የሚገኘውን...

ታላላቆችን ማክበር

ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? ትምህርት እንዴት ነው? ለመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና እየተዘጋጃችሁ እንደሆነ እና የተሻለ ውጤት እንደምታመጡም ተስፋ እናደርጋለን:: ልጆች፣ የሕጻናት አዕምሮ የአየውንና የሰማውን እየመዘገበ...

ፕሮፌሰር አክሊሉ ለማ

በ1928 ዓ.ም በጅጅጋ ከተማ የተወለዱት ፕሮፌሰር አክሊሉ ለማ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ካገኙ በኋላ በአሜሪካ ሀገር ከሚገኘው ጆን ሆብኪንስ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ተቀብለዋል። ከሀገረ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img