ለልጆች

አካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን መደገፍ

ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ትምህርታችሁን በሚገባ እየተከታተላችሁ እንደሆነ እምነታችን ነው፡፡ ልጆች አካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን ትደግፋላችሁ? ከዚህ ጋር የተያያዘ መረጃ እንስጣችሁ፡፡ ትምህርት የማንኛውም ሰው ሰብአዊ መብት ነው።...

ልጅ ለወላጅ

ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ትምህርት እንዴት ነው? የአንደኛው ወሰነ ትምህርት ተጠናቆ ሁለተኛው ወሰነ ትምህርት ጀምሯል፡፡ ከመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት የተሻለ ውጤት ለማምጣት እቅድ እንዳወጣችሁ ተስፋ እናደርጋለን፡፡ ልጆች...

የፈረስ አክባሪዋ

ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? እረፍት ጥሩ ነበር? ልጆች በጥር ወር የተለያዩ በዓላት ይከበራሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ  በአማራ ክልል በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ስለሚከበረው የአገው ፈረሰኞች በዓል እንገራችሁ፡፡ ፈረስ...

የሕጻናት ቀን

ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? ስለ ሕጻናት ጥበቃ እና የመጫወት መብት ምን ታውቃላችሁ? ስለ ዓለም አቀፍ የሕጻናት ቀን እንንገራችሁ፡፡ ልጆች፣ ዓለም አቀፍ የሕጻናት ቀን ‎ በዓለም አቀፍ...

ልጆች  እና የረፍት ጊዜያቸው

ልጆችዬ ሰላም ናችሁ? ትምህርትስ እንዴት ነው? እንዴትስ ይዟችኋል? የአንደኛው ወሰነ ትምህርት ፈተና ጀምሯል፤ የፈተና ዝግጅትስ እንዴት ነበር? ጥሩ ነው አይደል? መልካም ልጆች! ከፈተና በኋላ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img