መውጫ መንገድ

   አይቀሬዉ  ሕግ

   የስነ ልቦና ባለሙያው ካርል ዩንግ ለውጥን በሚመለከት “አንድን ነገር ካልተቀበልነው መለወጥ አንችልም:: ለውጥን መሸሽ ይጨቁናል እንጂ ነጻ አያወጣም” ብሏል:: ለውጥ በዚህ ዓለም ውስጥ ቋሚ...

የስሜት ግብይት

የማህበራዊ ሚዲያ መስፋፋትን ተከትሎ ሰዎች የሚያስተላልፏቸው ይዘቶችን ከስሜት ጋር ማያያዝ በጣም የተለመደ ስልት ሆኗል፡፡ ሰው ለስሜት ካለው ስሱነት የተነሳ ምርት እና አገልግሎት ለማስተዋወቅና ለመሸጥ...

የመንጋዉ ኮቴ

“የብዙኀን ሳይኮሎጂ” ግለሰቦች በትላልቅ ቡድኖች ወይም ህዝቦች ውስጥ እንዴት እንደሚሆኑ፣  አስተሳሰቦቻቸውና ድርጊቶቻቸው በጋራ ተጽዕኖ እንዴት እንደሚቀኀጹ የሚያጠና የትምህርት ዘርፍ ነው። ስኪፒዮ ሲግሄሌ እና ጉስታቭ ሌቦን...

የብቻነት ጉልበት

ለብቻ መሆን በጣም የሚያስፈራ ነገር ነው:: ስልኬን ቤት አስቀምጨ  ካፌ ውስጥ ቡና እየጠጣሁ ሞክሬው አውቃለሁ:: ከስልካችን ጋር ምን ያህል እንደተጣበቅን የተረዳሁት ያንኑ ቀን ነበር::...

ስም ማጥፋት

ሴጅ ጆርናልስ ገጽ “የስም ማጥፋት“ የሚለው ቃል በ20ኛው ክፍለ ዘመን በአሜሪካ ቢመጣም፣ የዚህ ተግባር ምሳሌዎች በጥንት ዘመን ይገኙ ነበር ይላል። በታሪክ የሮም ነገሥታት፣ የካቶሊክ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img