መውጫ መንገድ

ውጥረት

ውጥረት እና ጭንቀት በመሠረታቸውም ሆነ፤ በሚያስከትሉት ጉዳት እና መፍትሄያቸው የተለያዩ ናቸው። አብዛኛውን ጊዜ ግን ለውጥረት የተጋለጠ አንድ ሰው “ምን ሆነህ ነው?” ተብሎ ቢጠየቅ ምላሹ...

…ግን ይሳካል?

ሁላችንም ከራሳችን ጋር የንግግር ጉባኤ አለን። የውስጥ ንግግር ማለት በጭንቅላታችን ወይም በልቦናችን ውስጥ ከራሳችን ጋር የምናደርገው የማያቋርጥ ውይይት ነው። ድምፅ አውጥተን ሳንናገር፣ ሐሳቦችን የምናውጠነጥንበት፣...

የተጽዕኖ ሁለት ሰይፍ

ከአስር ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ ውስጥ ታዋቂ ሰው የሚባሉት በቴሌቪዥን የሚቀርቡ ጋዜጠኞች፣ የፊልም ተዋንያን ወይም ድምጻዊያን ነበሩ። ዛሬ ግን ይህ ትርጉም ተቀይሯል። በመኝታ ቤታቸው ሆነው...

አልችልም እና እችላለሁ!

  በአንድ ወቅት ታዋቂው አሜሪካዊ ጸሐፊ እና ፈላስፋ ዊሊያም ጀምስ “የእኔ ትውልድ ያገኘው ታላቅ ግኝት የሰው ልጅ የአስተሳሰብ ዘይቤውን በመቀየር ህይወቱን መለወጥ እንደሚችል ማወቁ ነው”...

አባት ‘አልባ’ነት

አባት በቤተሰብ ውስጥ ያለው ሚና ከኢኮኖሚ አቅራቢነት በእጅጉ ይዘላል። አባት የጥንካሬ፣ የዲሲፕሊን፣ የማንነት እና የደህንነት ተምሳሌት ነው። ይሁን እንጂ በሞት፣ በፍቺ ወይም በቸልተኝነት ምክንያት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img