መውጫ መንገድ

ሕይወት ዕድል ወይስ ምርጫ?

ገጣሚ መላኩ አላምረው ከዓመታት በፊት ዕድል ብለን ስለምንጠራው ነገር አንስቶ ግጥም አስነብቦን ነበር። ዕድሌ ነው ብሎ ነበር  ያስነበበን። “በሚስት ልወሰን እኔ ትዳር ሲያምረኝ፤ ሳታገባ የምትቆይ አንድም...

ልማድ

ጀምስ ክሌር የልማድን ጉልበት በሚያትትበት መጽሐፉ 40 በመቶው  የሰው ልጅ የቀን ከቀን ውሎ በልምድ የሚደረግ ነው ይላል። ልማድንም ሲተረጉመው በዕለት ውሏችን የምንከውናቸው ውሳኔዎች ድምር...

የትኩረት ኃይል

በሕይወታችን ትልቁን ጉዳይ ለመከወን የሚያችለንን “ትኩረት”ን ዛሬ የምናየው ርዕስ ነው። ሀገርኛ ብሂልም አለን። “ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም” የሚል። የሰው ልጅ...

ወደ ቀደመዉ ስልጣኔያችን ለመመለስ እንትጋ!

በዚህ ዓለም ተፅዕኖ ፈጣሪነትን የተቀዳጁ፤ ያልተጠሩበት ሁሉ አቤት የሚሉ፤ ያልተጋበዙበት ሁሉ የሚታደሙ፤ አያገባቸው እየገቡ ፈላጭ ቆራጮች፣ ግዙፉን ኢኮኖሚ የገነቡ፤ በሁሉም ዘርፍ የአስተማማኝ ሀይል ባለቤቶች...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img