መውጫ መንገድ

የማይደገመዉ አሻራ

ሁሉም የራሱ መንገድ አለው:: ፀሐይ ከጨረቃ ጋር አትወዳደርም:: ጥቁር ከነጭ ጋር አይነጻጸርም:: አባት ልጁን ሊቀድም፤ ልጅም አባቱን ሊቀድም ይችላል:: ሁሉም ሰው የራሱ ልዩ ቀለም...

በቅርብ ያለው ሩቅ

አንድ ስኬታማ አሜሪካዊ የኢንቨስትመንት ባንከር (የገንዘብ ባለሙያ) ለእረፍት ወደ አንዲት ፀጥታ የሰፈነባት የሜክሲኮ የባህር ዳርቻ መንደር ይሄዳል:: በዚያም አንድ አሳ አጥማጅ በትንሽ ጀልባው ጥቂት...

  የምክንያት ጉልበት_1888

የካቲት 23 ቀን  1888 ዓ.ም  የሰሜን ኢትዮጵያ ተራሮች በጠዋት ጸሀይ ሲገረጡ ዓለም በታሪኳ አይታው የማታውቀው ያልተመጣጠነ ፍልሚያ በአድዋ ተራሮች ስር ተዘጋጅቶ ነበር:: በወታደራዊ ሳይንስ...

የተናቀው ሎሌ

እስኪ አሁን ባለህበት ቆም በልና ራስህን በሚገባ ተመልከት! አሁን ኪስህ ውስጥ ወይም በባንክ ደብተርህ ላይ ስንት ብር አለህ? እስኪ ወደ ኋላ መለስ ብለህ አስብ::...

  የወዳጄ ወግ

ከረዥም ጊዜ መለያየት በኋላ ከወዳጄ ጋር ድንገት ተገናኘን:: ወዳጄ በቀላሉ አይገኝም፤ ከተገኘ ግን ደርዘኛ ወጉ አይጠገብም:: እናም ድንገት ሳገኘው ደስ አለኝ:: እሱም እኔን በማግኘቱ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img