ሽርሽር

ድንግሏ ደሴት

ከሰባት ሺህ 600 በላይ ደሴቶች ድምር ውጤት የሆነች፣ በሰላማዊ ውቅያኖስ ውስጥ በውቂያኖስ ውኃ ዙሪያዋን ተከባ የምትገኝ ከደቡብ ምስራቅ እስያ ክልል ሀገራት አንዷ ናት። በተፈጥሮ...

ሮማኒያ – የከባዱ ህንፃ መገኛ

መገኛዋ ደቡብ ምስራቅ አውሮፓ፤ ከታላቁ ባልቲክ ባህር ደቡባዊ አካባቢ ነው። በደቡብ ዩክሬን፣ በምስራቅ ሞልዶቫ፣ በደቡብ ቡልጋሪያ፣ በምዕራብ ደግሞ ሰርቢያ እና ሃንጋሪ ያዋስኗታል። በዚህ ዕትም...

አፋር

“የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ አይደለም የአፋር ሰው የአፋር ግመል ታውቀዋለች...!” ሲባል ሁልጊዜ እንሰማለን። አፋር የኢትዮጵያ ጥንታዊ አካል ስለሆነ እና ሕዝቧ ለሀገር ፍቅር ያላቸውን ፅኑ እምነት...

የአራት ዓለማት ሀገር – ኢኳዶር

በአህጉረ ደቡብ አሜሪካ ሰሜን ምስራቅ ጠረፍ ላይ ያለች የአህጉሩ አራተኛ ትንሽ ሀገር ናት። በመጠን ብታንስም ትንሿ ጉያዋ መላ አህጉሩን ወካይ እጅግ ውብ አሻራዎችን እና...

ኳታር – የበርሃዋ ገነት

 በመካከለኛው ምስራቅ ክልል አረብ ባሕረ ሰላጤው የተቀለች ባህረ ገብ መሬት ናት። ሀገሪቱን ከዳር እስከ ዳር ሲዳስሱ ቢውሉ አንድም ወንዝ አያገኙም። የሚጠጣ ውሃ እንኳን የሚያገኙት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img