ሽርሽር

ሄይቲ (አይቲ)

ሄይቲ በካሪቢያን ባሕር ውስጥ በሂስፓኒዮላ ደሴት ላይ ትገኛለች፡፡ ምንም እንኳ በተለያዩ ወቅቶች በተከሰቱ የተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ብትፈተንም እጅግ የበለጸገ የተፈጥሮ ሀብት ጸጋ...

ጥንታዊዉ ግንብ

በደቡባዊ አፍሪካ የምትገኘው ዝምባቢዌ በታሪካዊ ቅርሶቿ፣ በባህላዊ ሀብቶቿ እና በጥንታዊ ሥልጣኔዋ የምትታወቅ ሀገር ናት። በዚህች ሀገር ውስጥ ከሚገኙ ታሪካዊ ስፍራዎች መካከል በአፍሪካ ታሪክ ውስጥ...

የሾንኬ መንደር

በኢትዮጵያ የተራራ አካባቢዎች መካከል በዝምታ የቆመ፣ ታሪክን በድንጋይ የጻፈ አንድ ድንቅ መንደር አለ። ይህ ስፍራ የሾንኬ መንደር ነው። በሰሜን ወሎ ዞን፣ በደዋ ጨፋ ወረዳ...

ባንኮክ – የዓለም ቱሪዝም መዳረሻ

ባንኮክ የታይላንድ ዋና ከተማ ስትሆን በዓለም ላይ በጣም በብዙ ጎብኚዎች ከሚጎበኙ ጥቂት ከተሞች መካከል አንዷ ናት። የታሪክ ቅርሶች፣ ዘመናዊ ሕንፃዎች፣ የባህል ማዕከላት፣ የመዝናኛ ስፍራዎችና...

ብቸኛዋ ቤታችን – መሬት

የሰው ልጅ በሺዎች ለሚቆጠሩ ዓመታት በገነባቸው ስልጣኔዎች ውስጥ ሰባቱን የዓለም ድንቆች አስመዝግቦ ይሆናል። ይሁን እንጂ ፕላኔታችን መሬት ከሰው ልጅ ጥበብ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዓመታት ቀድማ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img