ሽርሽር

ትንሿ ሀገር

ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም  በአውሮፓዊቷ የባሕር ሰርጥ በጣሊያን መዲና ሮም ከተማ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ራሷን የቻለች በዓለም ትንሿ ሀገር ትገኛለች፡፡ ይህቺ ሀገር ቫቲካን ትባላለች።...

ፋሲለደስ ግቢ

በታሪካዊቷ ጎንደር፣ በአስደማሚው የፋሲለደስ ግቢ እየተንሸራሸርን አብረን እንድንቆይ በአክብሮት ጋበዝኳችሁ። ጎንደር የተቆረቆረችው በ17ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ እንደነበር ይነገራል። በንጉሠ ነገሥት ፋሲለደስ የተቆረቆረችው ውቢቷ ጎንደር...

ኪጋሊ

አውሮፓውያን አፍሪካን   በተቀራመቱበት የበርሊኑ ጉባኤ ላይ ሩዋንዳ እና ቡሩንዲ ለጀርመን ተሰጡ። ይህ ግዛት ሩዋንዳ-ኡሩንዲ ሲባል አስተዳደራዊ ዋና ጽሕፈት ቤቱም ቡጁምቡራ ነበረች- የዛሬዋ የቡሩንዲ መዲና። በ1898...

አልነጃሽ መስጅድ

በግዛቱ ፍትሕን ያሰፈነ፣ የእውነት ምድር የተባለላትን የደጋጎች መኖሪያ  የሀበሻን ሀገር የሚያስተዳድር አንድ ደግ ንጉሥ ነበረ:: ሁሉንም በእኩል የማየት ፀጋ የታደለ ኢትዮጵያ ያበቀለችው፣ ቅን ፈራጅ...

ጄኔቫ

ባህር ማዶ ሻገር እንበል፤ ወደ አንዷ ካንቶን ምድር፤ ወደ ተወዳጇ ውብ አውሮፓዊት ሀገር ስዊዘርላንድ።  ካንቶን በኢትዮጵያ ክልል እንደምንለው ነው። በስዊዘርላንድ 26 ካንቶኖች አሉ። ከእነዚህም...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img