ሽርሽር

ሀገረ ቻይናን በጨረፍታ

ቻይና ሰፊ፣ የበለፀገ የታሪክ እና የባህል ብዝሃነት የታደለች ምድር ናት:: በዚህ ጽሑፍ እጅግ ሰፊ እና ብዙ መልካም ነገር በጉያዋ የያዘችውን ቻይናን  እንጐበኛለን:: በጉብኝታችን  ወደ...

ስዊዘርላንድ

ሀገሪቷ በከፍተኛ የኑሮ ደረጃዋ፣ በቀልጣፋ የህዝብ አገልግሎቶቿ፣ በጠንካራ የጤና አጠባበቅ ስርዓት እና በተረጋጋ ኢኮኖሚዋ በብዙዎች የምትወደድ  ናት። በቸኮሌት እና አይብ ምርቷ እንዲሁም በእጅ ሰዓት...

  ሞሪሺየስ   -ቀዳሚዋ ተመራጭ

ለሃገራት ደረጃ ሲወጣ በአፍሪካ የቀዳሚነትን ደረጃ ትይዛለች። የደስተኛ ዜጎች መኖሪያ፣ ሃብታም፣ እጅግ ሰላማዊ እና የተረጋጋች፣ የህፃናትን ደህንነት አስጠባቂ የሚሉትን የመመዘኛ መስፈርቶች በየዓመቱ በማሟላት ከአፍሪካ...

ካናዳ

የበርካታ ሀገራት ዜጎች መኖሪያቸው አድርገዋታል። ከዓለማችን ሀገራት መካከል ከሩሲያ በመቀጠል በስፋቷ ሁለተኛ ደረጃን ይዛለች። ለዛሬው ሽርሽር መዳረሻ ያደረግናት -ካናዳ። በሰሜን አሜሪካ አህጉር የምትገኘው ካናዳ፣ በሰሜን...

የቁርጥ ቀን ወዳጃችን

በመዲናችን አዲስ አበባ ውስጥ በሀገሪቷ ስም ሰፈር እና አደባባይ ተሰይሟል፡፡ ኢትዮጵያም በዚች ሀገር መሃል ከተማ በስሟ ትምህርት ቤት እና አደባባይ ተሰይሞላታል፤ እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img