ሽርሽር

የአንባቢዎች ምድር

የአህጉሩ ዋና የመሬት አካል ባትሆንም እንደ አውሮፓውዊት ሀገር ትቆጠራለች። በሰሜን አትላንቲክ ውቅያኖስ እና በአርክቲክ ውቅያኖስ መካከል እና በአውሮፓ እና በሰሜን አሜሪካ መካከል ያለች ትንሽ...

ግሪክ

በባልካን ባሕረ ገብ መሬት ደቡባዊ ጫፍ ላይ ትገኛለች፡፡ በሰሜን ምዕራብ ከአልባኒያ፣ በሰሜን ከመቄዶንያና ቡልጋሪያ፣ በምሥራቅ ከቱርክ ጋር ድንበር ትጋራለች። 131,957 ስኰር ኪሎ ሜትር በሚሸፍነው...

ጉዞ ወደ በረሃማዋ ንግሥት …

መነሻዬ አዲስ አበባ ነው።  ጎህ ሲቀድ ጓዜን ሸክፌ አውቶብስ ተራ ደረስኩ። እንደ ሁልጊዜው አውቶብስ ተራው በወያላ ጩኸት መናወጡን ቀጥሏል:: “ሐረር! ድሬደዋ! ሐረር! ድሬደዋ! ወደዚህ!” አለ...

ጆርጌ

በዛሬው ሽርሽር ወደ ምእራብ ጎጃም ልውሰዳችሁ። የሸንኮራዋ ምድር፣ የገራይ ግድብ መገኛ፣ የምእራብ ጎጃም ዋና ከተማ ወደ ሆነችው ፍኖተ ሰላም ልናቀና ነው። ከባህር ዳር 180...

ትሪንዳድ እና ቶቤጎ

ከአፍሪካ እስከ አሜሪካ የተንጣለለውን አትላንቲክ ውቂያኖስን እየቀዘፍን ወደ ካሪቢያን ክልል ለአፍታ እናቅና፤ የ23 ትንንሽ ደሴቶች ስብስብ ውጤት ወደ ሆነችው አንድ ሉዓላዊት ሀገር። የምናብ መርከባችንን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img