ሽርሽር

ኳታር – የበርሃዋ ገነት

 በመካከለኛው ምስራቅ ክልል አረብ ባሕረ ሰላጤው የተቀለች ባህረ ገብ መሬት ናት። ሀገሪቱን ከዳር እስከ ዳር ሲዳስሱ ቢውሉ አንድም ወንዝ አያገኙም። የሚጠጣ ውሃ እንኳን የሚያገኙት...

ደቡብ አፍሪካ

በዓለማችን ላይ ብቸኛዋ ሦስት ርዕሰ መዲናዎች ያሏት አፍሪካዊት ሀገር ናት::ሀገሪቱ 11 ይፋዊ የሥራ ቋንቋዎች አሏት::በአፍሪካ ውስጥ ጠንካራ እና ያደገ ኢኮኖሚ ካላቸው ውስጥ በቀዳሚነት ከሚነሱት...

ሀገረ ቻይናን በጨረፍታ

ቻይና ሰፊ፣ የበለፀገ የታሪክ እና የባህል ብዝሃነት የታደለች ምድር ናት:: በዚህ ጽሑፍ እጅግ ሰፊ እና ብዙ መልካም ነገር በጉያዋ የያዘችውን ቻይናን  እንጐበኛለን:: በጉብኝታችን  ወደ...

ስዊዘርላንድ

ሀገሪቷ በከፍተኛ የኑሮ ደረጃዋ፣ በቀልጣፋ የህዝብ አገልግሎቶቿ፣ በጠንካራ የጤና አጠባበቅ ስርዓት እና በተረጋጋ ኢኮኖሚዋ በብዙዎች የምትወደድ  ናት። በቸኮሌት እና አይብ ምርቷ እንዲሁም በእጅ ሰዓት...

  ሞሪሺየስ   -ቀዳሚዋ ተመራጭ

ለሃገራት ደረጃ ሲወጣ በአፍሪካ የቀዳሚነትን ደረጃ ትይዛለች። የደስተኛ ዜጎች መኖሪያ፣ ሃብታም፣ እጅግ ሰላማዊ እና የተረጋጋች፣ የህፃናትን ደህንነት አስጠባቂ የሚሉትን የመመዘኛ መስፈርቶች በየዓመቱ በማሟላት ከአፍሪካ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img