ጤና

የጥርስ አፈጣጠር እና ጤና አጠባበቅ

“ሕጻናት ጥርስ ሲያበቅሉ በነጭ ሽንኩርት ድዳቸውን ማሸት ጥሩ ነው፤ ድድ ለሚደማበት ሰው ንቅሳት ጥሩ ነው፤ የጥርስ ሳሙና የሚሠራበት ኬሚካል ይጎዳል፤ ጥርስ ማሳጠብ የጥርስ ሽፋንን...

መጥፎ የአፍ ጠረን መንስኤ እና መፍትሔው

“መጥፎ የአፍ ጠረን  ሰላም የሚነሳና በዕለት ተዕለት ሕይዎት ከሰዎች ጋር በምናደርገው መስተጋብር ምቾት እንዳይሰማን የሚያደርግ ትልቅ ችግር ነው”፡፡  ይህን ያሉን በባሕር ዳር ከተማ በዶ/ር...

ወባ

የወባ በሽታ  በደረቅ (ሐሩር) እና ሞቃታማ አካባቢዎች የተለመደ ነው። የዓለም ጤና ድርጅት እንደገለጸው እ.አ.አ በ2023 በዓለም አቀፍ ደረጃ በ83 ሀገራት 263 ሚሊዮን ሰዎች በወባ...

ከሥጦታዎቹ ሁሉ የላቀዉ ሥጦታ

ከሦስት ዓመት በፊት በወሊድ  ምክንያት ባጋጠማት ደም መፍሰስ ሕይዎቷ ሊያልፍ ሲል በተሰጣት የደም ልገሳ ሁለተኛ የመኖር እድል እንዳገኘች የገለጸችልን የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዋ ፋሲካ...

የእብድ ውሻ በሽታ

የእብድ ውሻ በሽታ ከክርስቶስ ልደት በፊት ማለትም ከ2300 ዓ.ዓ በፊት የነበረ ነው፡፡ ባቢሎን በሚባው ዘመን የውሻ ባለቤቶች ውሻዎቻቸው  የነከሱት ሰው ከሞተ ቅጣት ይጠብቃቸው ነበር፡፡ በኢትዮጵያ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img